ኢዮብ 42:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወለዱለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። Ver Capítulo |