እርሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ የአብርሃም ሎሌ ነኝ።
እርሱም እንዲህ አለ፤ “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ፤
እርሱም “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ፤
እርሱም አለ፥ “እኔ የአብርሃም ሎሌ ነኝ።
እርሱም አለ፦ እኔ የአብርሃም ሎሌ ነኝ።
አብርሃምም ሎሌውን የቤቱን ሽማግሌ የከብቱን ሁሉ አዛዥ አለው፦
መብልንም በፊቱ አቀረበለት፥ እርሱ ግን፦ “ነገሬን እስክናገር ድረስ አልበላም” አለ። እርሱም፦ “ተናገር” አለው።