Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፍጥረት 24:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 እርሱም እንዲህ አለ፤ “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 እርሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ የአብርሃም ሎሌ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 እርሱም “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 እር​ሱም አለ፥ “እኔ የአ​ብ​ር​ሃም ሎሌ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 እርሱም አለ፦ እኔ የአብርሃም ሎሌ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 24:34
2 Referencias Cruzadas  

አብርሃም የንብረቱ ሁሉ ኀላፊ፣ የቤቱ ሁሉ አዛዥ የሆነውን አረጋዊ አገልጋዩን እንዲህ አለው፤ “እጅህን ከጭኔ በታች አድርግ፤


ለሰውየውም ማእድ ቀረበለት፤ እርሱ ግን፣ “የመጣሁበትን ጕዳይ ሳልናገር እህል አልቀምስም” አለ። ላባም፣ “ዕሺ፤ ተናገር” አለው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos