የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፎኬሬት ሃፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት ሐፂቦይምና፣ የአሚ ዘሮች፤
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የአጤል ልጆች፥ የፎኬርት ልጆች፥ የሐፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈክራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥
እነዚህ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች ሁሉና የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ።
የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፖኬሬት ሃፅባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።