የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥
የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፤
የኢያሔል ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥
የሰሎሞንም አገልጋዮች ልጆች፦ የሶጣይ ልጆች፥ የሃሶፌሬት ልጆች፥ የፕሩዳ ልጆች፥
የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፎኬሬት ሃፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።