የንፂሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የንስያና የሐጢፋ ዘሮች፤
የንስያ ልጆች፥ የአጡፋ ልጆች።
የሲሣራ ልጆች፥ የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የባርቆስ ልጆች፥ የሲሥራ ልጆች፥ የታማሕ ልጆች፥
የሰሎሞንም አገልጋዮች ልጆች፦ የሶጣይ ልጆች፥ የሃሶፌሬት ልጆች፥ የፕሩዳ ልጆች፥
የንጺሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።