የአስና ልጆች፥ የምዒኒም ልጆች፥ የንፊሲም ልጆች፥
የአስና፣ የምዑኒም፣ የንፉሰሲም ዘሮች፤
የአሲና ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የናፌሶን ልጆች፤
የቤሳይ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የንፋሰሲም ልጆች፥
የዑዛ ልጆች፥ የፓሴሐ ልጆች፥ የቤሳይ ልጆች፥
የባቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥
የቤሳይ ልጆች፥ የምዑኒም ልጆች፥ የነፉሽሲም ልጆች፥