የሐጋብ ልጆች፥ የሻምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥
የአጋብ፣ የሰምላይ፣ የሐናን ዘሮች፤
የአጋብ ልጆች፥ የሰላሚ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፤
የዓቁብ ልጆች፥ የአጋብ ልጆች፥ የሰምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥
የልባና ልጆች፥ የሐጋባ ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥
የጊድል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የርአያ ልጆች፥
የልባና ልጆች፥ የሐጋባ ልጆች፥ የሻልማይ ልጆች፥