ጌታ በግብጽ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን፥
እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ በተናገረው ጊዜ፣
እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ ምድር በተናገረው ጊዜ፤
እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤
እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤
እነዚህ ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን ጋር የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ስለማውጣት የተነጋገሩ ናቸው፤ እነዚህም ሙሴና አሮን ናቸው።
እርሱም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እኔ ጌታ ነኝ፤ ለግብጽ ንጉሥ ለፈርዖን እኔ የምነግርህን ሁሉ ንገረው።”