Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 6:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ ምድር በተናገረው ጊዜ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ በተናገረው ጊዜ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ጌታ በግብጽ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በግ​ብፅ ሀገር ሙሴን በተ​ና​ገ​ረው ቀን እን​ዲህ ሆነ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 6:28
2 Referencias Cruzadas  

“የእስራኤልን ሕዝብ ልቀቅ” ብለው ከግብጽ ንጉሥ ጋር የተነጋገሩ እነርሱ ናቸው።


“እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እኔ የምነግርህን ሁሉ ለግብጽ ንጉሥ ለፈርዖን ንገር” አለው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos