ዘፀአት 39:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሁለተኛው ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና አልማዝ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፣ ሰንፔርና አልማዝ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና ዐልማዝ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ ኢያሰጲድ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ አልማዝ፤ በሦስተኛውም ተራ ያክንት፥ |
በእግዚአብሔር የአትክልት ቦታ በዔድን ነበርህ፤ የከበረ ድንጋይ ሁሉ ልብስህ ነበር፥ ያቁት፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቁ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር።