La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 26:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቃዎችን አድርግ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዳር በኩል ለሚገኘው ይኸውም በምዕራብ ጠርዝ ላለው የማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎች አብጅ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በድንኳኑ በስተ ጀርባ ባለው በምዕራብ በኩል፥ ስድስት ተራዳዎችን አድርግ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድ​ን​ኳ​ኑም በም​ዕ​ራቡ በኩል በስ​ተ​ኋላ ስድ​ስት ሳን​ቆች አድ​ርግ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆችን አድርግ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 26:22
4 Referencias Cruzadas  

“ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ።


ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሁኑ።


ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አድርግ።


በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ።