“ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ።
“ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ።
“ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ።
“ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ።
ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ።
ቀይ የተለፋ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራር እንጨት፥
የሳንቃውም ሁሉ ርዝመቱ ዐሥር ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።
ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ።