ዘፀአት 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፥ ምርትዋንም ሰብስብ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ስድስት ዓመት በዕርሻህ ላይ ዝራ፤ አዝመራንም ሰብስብ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ስድስት ዓመት እርሻህን በማረስ ዘርተህ፥ ምርትህን ሰብስብ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፤ ፍሬዋንም አግባ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፥ ፍሬዋንም አግባ፤ |
በሰባተኛው ዓመት ግን ተዋት አሳርፋትም፤ የሕዝብህ ድሆች ይበሉታል፤ እነርሱ ያስቀሩትንም የሜዳ እንስሳ ይብላው። በወይንህና በወይራህም ላይ እንዲሁ አድርግ።
ደግሞስ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር አላስገባኸንም፥ እርሻና የወይንም ተክል ቦታ አላወረስከንም፤ የእነዚህንስ ሰዎች ዐይኖቻቸውን ታወጣለህን? አንመጣም።”