ዘፀአት 19:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደና ይህንን ነገራቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ ሙሴ ወደ ሕዝቡ ወርዶ ነገራቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሙሴም ወደ እነርሱ ወርዶ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፤ ይህንም ነገራቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፥ ይህንንም ነገራቸው። |
እናንተ በእሳቱ ምክንያት ፈርታችሁ፥ ወደ ተራራውም አልወጣችሁምና፤ በዚያን ጊዜ፥ እኔ የጌታን ቃል ልነግራችሁ፥ በጌታና በእናንተ መካከል ቆሜ ነበር። እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፦