ዘፀአት 19:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሙሴም ወደ እነርሱ ወርዶ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ስለዚህ ሙሴ ወደ ሕዝቡ ወርዶ ነገራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደና ይህንን ነገራቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፤ ይህንም ነገራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፥ ይህንንም ነገራቸው። Ver Capítulo |