ኤፌሶን 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም በአእምሯችሁ መንፈስ እንድትታደሱ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አእምሮአችሁም በመንፈስ ይታደስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የልቡናችሁን ዕውቀት አድሱ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ |
መልካም፥ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ለማወቅ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
ስለዚህ በአብ ክብር ክርስቶስ ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንኖር፥ በጥምቀት አማካኝነት በሞት ከእርሱ ጋር ተቀብረናል።