ዘዳግም 32:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወይናቸው የእባብ መርዝ፥ የጨካኝ እፉኝት መርዝ ነው።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወይናቸው የእባብ መርዝ፣ የመራዥ እባብም መርዝ ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወይናቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤ እንደ ክፉ እፉኝትም መርዝ ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ የሚገድልም የእፉኝት መርዝ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ 2 የእፉኝትም ሥራይ ነው። |
ዝም ብለን ለምን እንቀመጣለን? ጌታን ስለ በደልን አምላካችን ጌታ አጥፍቶናልና፥ የሐሞትንም ውኃ አጠጥቶናልና ተሰብሰቡ ወደ ተመሸጉ ከተሞች እንግባ በዚያም እንጥፋ።