ዘዳግም 32:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ወይናቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤ እንደ ክፉ እፉኝትም መርዝ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፣ የመራዥ እባብም መርዝ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፥ የጨካኝ እፉኝት መርዝ ነው።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ የሚገድልም የእፉኝት መርዝ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ 2 የእፉኝትም ሥራይ ነው። Ver Capítulo |