ዘዳግም 24:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰውየው ድኻ ከሆነ፥ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰውየው ድኻ ከሆነ፣ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ድኻ ከሆነ ደግሞ ልብሱን በመያዣነት ይዘህ አትደር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር። |
መደረቢያውን ለብሶት እንዲያድር ፀሓይ ሳትጠልቅ መልስለት። ከዚያም ያመሰግንሃል፤ በጌታ በእግዚአብሔር ፊትም የጽድቅ ሥራ ሆኖ ይቆጠርልሃል።