ዘዳግም 24:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አንተ ውጪ ቈይ፤ እርሱ ራሱ መያዣውን ያምጣልህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተ ግን በውጭ ቁም፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ወደ ውጭ ያውጣልህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አንተ በውጭ ቁም ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ያውጣልህ። Ver Capítulo |