“ሥርዓቴን ጠብቁ። እንስሳህን ከሌላ ዓይነት ዘር ጋር አታዳቅል፤ በእርሻህም ሁለት ዓይነት ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዓይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።”
ዘዳግም 22:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። |
“ሥርዓቴን ጠብቁ። እንስሳህን ከሌላ ዓይነት ዘር ጋር አታዳቅል፤ በእርሻህም ሁለት ዓይነት ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዓይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።”