ሐዋርያት ሥራ 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” |
ከእናንተ ወገን የሆነ የክርስቶስ ባርያ ኤጳፍራ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ተረድታችሁና ፍጹማን ሆናችሁ እንድትቆሙ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ በጸሎቱ ይተጋል።