ሐዋርያት ሥራ 6:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” Ver Capítulo |