ሐዋርያት ሥራ 19:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዚህ ሁኔታ የጌታ ቃል በኀይል እያደገና እያሸነፈ ሄደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዚህ ዐይነት የጌታ ቃል በጣም እየተስፋፋና ድል እያደረገ ይሄድ ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እንዲህም እያለ የእግዚአብሔር ቃል በኀይል ያድግና ይበረታ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር። |
የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፤ በኢየሩሳሌምም የደቀ መዛሙርት ቍጥር እጅግ እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም ብዙ ሰዎች ለሃይማኖት የታዘዙ ሆኑ።