ሐዋርያት ሥራ 19:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በዚህ ዐይነት የጌታ ቃል በጣም እየተስፋፋና ድል እያደረገ ይሄድ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በዚህ ሁኔታ የጌታ ቃል በኀይል እያደገና እያሸነፈ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እንዲህም እያለ የእግዚአብሔር ቃል በኀይል ያድግና ይበረታ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር። Ver Capítulo |