2 ነገሥት 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሀያ ስምንት ዓመት ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዩ በሰማርያ ተቀምጦ በእስራኤል ላይ የነገሠው ሃያ ስምንት ዓመት ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ኻያ ስምንት ዓመት ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዩም በሰማርያ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሃያ ስምንት ዓመት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዩም በሰማርያ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሃያ ስምንት ዓመት ነበረ። |