ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፥ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት።
2 ዜና መዋዕል 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኩሬውንም በቤቱ ቀኝ በደቡብ ምሥራቅ በኩል አኖረው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ገንዳውንም ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ ምሥራቅ ባለው ማእዘን በቀኝ በኩል አኖረው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ትልቁ ገንዳ የቆመው በቤተ መቅደሱ ደቡባዊ ምሥራቅ ማእዘን አጠገብ ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኵሬውንም በቤተ መቅደሱ መዓዝን በስተቀኝ በኩል በምሥራቅ አቅጣጫ አኖረው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኵሬውንም በቤቱ ቀኝ በአዜብ በኩል አኖረው። |
ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፥ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት።
ሑራምም አምስቱን የዕቃ ማስቀመጫዎች ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ፥ የቀሩትንም አምስቱን በቤተ መቅደሱ በስተ ሰሜን በኩል አቆመ፤ ገንዳውን ደግሞ በቤተ መቅደሱ ደቡባዊ ምሥራቅ ማእዘን ላይ አቆመው።