2 ዜና መዋዕል 4:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ትልቁ ገንዳ የቆመው በቤተ መቅደሱ ደቡባዊ ምሥራቅ ማእዘን አጠገብ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ገንዳውንም ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ ምሥራቅ ባለው ማእዘን በቀኝ በኩል አኖረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኩሬውንም በቤቱ ቀኝ በደቡብ ምሥራቅ በኩል አኖረው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኵሬውንም በቤተ መቅደሱ መዓዝን በስተቀኝ በኩል በምሥራቅ አቅጣጫ አኖረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኵሬውንም በቤቱ ቀኝ በአዜብ በኩል አኖረው። Ver Capítulo |