La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርሷ ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለእርሱም የተሰጠው ድርሻ በይሁዳ ግዛት የሚገኘው ኬብሮንና በእርሱም ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ሁሉ ያጠቃልላል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ነ​ርሱ በይ​ሁዳ ሀገር ያለ​ች​ውን ኬብ​ሮ​ንን፥ በእ​ር​ስ​ዋም ዙሪያ የነ​በ​ረ​ውን መሰ​ማ​ሪያ ሰጡ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋ ዙሪያ የነበረውን መሰማርያ ሰጡ፤

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:55
4 Referencias Cruzadas  

ኢያሱም ባረከው፤ ለዮፎኒም ልጅ ለካሌብ ኬብሮንን ርስት አድርጎ ሰጠው።


ጌታም ኢያሱን እንዳዘዘው ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ በይሁዳ ልጆች መካከል ቂርያት-አርባቅ የምትባለውን ከተማ ድርሻ አድርጎ ሰጠው፤ እርሷም ኬብሮን ናት፥ ይህም አርባቅ የዔናቅ አባት ነበረ።


ሙሴም እንደ ተናገረው ኬብሮን ለካሌብ ተሰጠች፤ እርሱም ሦስቱን የዐናቅ ልጆች ከውስጧ አሳደደ።