የኢኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነበር።
የኢኤት ልጅ፣ የጌርሶን ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፤
ያሐት፥ ጌርሾን፥ ሌዊ።
የኢያኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።
የያሐት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።
የሌዊም ልጆች፥ ጌድሾን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።
ዳዊትም እንደ ሌዊ ልጆች እንደ ጌድሶንና እንደ ቀዓት እንደ ሜራሪም በየሰሞናቸው ከፈላቸው።
የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ነበሩ።
ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፥
የኤታን ልጅ፥ የዛማት ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፥
በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥
ወንድ ልጅም ወለደች፦ “በሌላ ምድር መጻተኛ ነኝ” ሲል ስሙን “ጌርሾም” ብሎ ጠራው።
እነዚህ የሌዊ ልጆች ስሞች እንደ ትውልዳቸው ጌርሾን፥ ቀሃት፥ ሜራሪ ናቸው። የሌዊም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው።
በየስማቸውም የሌዊ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።