La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ልጁ ሳምዓ፣ ልጁ ሐግያ፣ ልጁ ዓሣያ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዑዛ ሺምዓን ወለደ፤ ሺምዓ ሐጊያን ወለደ፤ ሐጊያም ዐሳያን ወለደ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:30
3 Referencias Cruzadas  

የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።


የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሚኢ፥ ልጁ ዖዛ፥


ዳዊትም ታቦቱ ዐርፎ ከተቀመጠ በኋላ በጌታ ቤት ያቆማቸው የመዘምራን አለቆች እነዚህ ናቸው።