La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 27:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለአሥረኛው ወር አሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዐሥረኛው ወር፣ ዐሥረኛው የበላይ አዛዥ ከዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ማህራይ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዐ​ሥ​ረ​ኛው ወር ዐሥ​ረ​ኛው አለቃ ከዛ​ራ​ው​ያን የነ​በ​ረው ነጦ​ፋ​ዊው መዐ​ርኢ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለዐሥረኛው ወር ዐሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 27:13
5 Referencias Cruzadas  

አሆሃዊው ጻልሞን፥ ነጦፋዊው ማህራይ፥


ነጦፋዊው ኖኤሬ፥ የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌድ፥


ለዘጠነኛው ወር የዘጠነኛው አለቃ ከብንያማውያን የነበረው ዓናቶናዊው አቢዔዘር ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


ለዐሥራ አንደኛው ወር ዐሥራ አንደኛው አለቃ ከኤፍሬም ልጆች የነበረው ጲርዓቶናዊው በናያስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን።