የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።
የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደችለት።
ካሌብ፥ ማዕካ የተባለች አንዲት ሌላ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሼቤርና ቲርሐና ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤
የካሌብም ዕቅብት ማዕካ ሴብርንና ቲርሐናን ወለደች።
እንዲሁም፥ ረኡማ የተባለችው የናኮር ቊባት ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽንና፥ ማዕካን ወለደችለት።
የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች፤ ሐራንም ጋዜዝን ወለደ።
የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።
ደግሞም የመድማናን አባት ሸዓፍንና የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች፤ የካሌብም ሴት ልጅ ዓክሳ ነበረች።