Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 2:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የካ​ሌ​ብም ዕቅ​ብት ማዕካ ሴብ​ር​ንና ቲር​ሐ​ናን ወለ​ደች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደችለት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 ካሌብ፥ ማዕካ የተባለች አንዲት ሌላ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሼቤርና ቲርሐና ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 2:48
5 Referencias Cruzadas  

ሬሕማ የሚ​ሉ​አት ዕቅ​ብቱ ደግሞ ጥባ​ህን፥ ቤካን፥ ጠኮ​ንና ሜካን ወለ​ደች።


የካ​ሌ​ብም ዕቅ​ብት ጌፋ አራ​ንን፥ ሞሳን፥ ጋዜ​ዝን ወለ​ደች። አራ​ንም ጊዚ​ኢን ወለደ።


የያ​ዳ​ይም ልጆች፤ ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌር​ሶም፥ ፋሌጥ፥ ጌፋና፥ ሰጋፍ ነበሩ።


ደግ​ሞም የም​ድ​ሜ​ናን አባት ስጋ​ብን የመ​ክ​ቢ​ና​ንና የጌ​ባ​ልን አባት ሳዑ​ልን ወለ​ደች፤ የካ​ሌ​ብም ሴት ልጅ አስካ ነበ​ረች።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos