ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ።
ሽማዕ ረሐምን ወለደ፤ ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ። ሬቄም ሸማይን ወለደ፤
ሼማዕም ራሐምን ወለደ፤ ራሐምም ዮርቀዓምን ወለደ፤ የሼማዕ ወንድም ሬቄም ሻማይን ወለደ፤
ሴማዓም የኤርቃምን አባት ራኤምን ወለደ፤ ኤርቃምም ሰማኤምን ወለደ።
የኬብሮንም ልጆች ቆሬ፥ ተፉዋ፥ ሬቄም፥ ሽማዕ ነበሩ።
የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ።