ሰሎምም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ።
ሰሎም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ።
ይቃምያና ኤሊሻማዕ ነው።
ሱላምም ኢዮቆምን ወለደ፤ ኢዮቆምም ኤልሳማን ወለደ።
ኤል-ዓሣም ሲስማይን ወለደ፤ ሲስማይም ሰሎምን ወለደ፤
የይረሕምኤልም ወንድም የካሌብ ልጆች በኩሩ የዚፍ አባት ሞሳ፥ የኬብሮንም አባት የመሪሳ ልጆች ነበሩ።