አታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤
ዓታይ ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤
ከዓታይ እስከ ኤሊሻማዕ ያለው የትውልድ ሐረግ፥ ኢታይ፥ ናታን፥ ዛባድ፥
ያቲም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛቤትን ወለደ፤
ዓታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤
ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥
ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርሷም ዓታይን ወለደችለት።
ዛባድም ኤፍላልን ወለደ፤ ኤፍላልም ዖቤድን ወለደ፤