1 ዜና መዋዕል 2:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ከዓታይ እስከ ኤሊሻማዕ ያለው የትውልድ ሐረግ፥ ኢታይ፥ ናታን፥ ዛባድ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ዓታይ ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ያቲም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛቤትን ወለደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ዓታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤ Ver Capítulo |