La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 1:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በእስራኤል ምንም ንጉሥ ከመንገሡ በፊት በኤዶም ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በእስራኤል ምንም ንጉሥ ባልነገሠበት ዘመን የሚከተሉት ነገሥታት በኤዶም ምድር በየተራ ነግሠዋል፦ የከተማው ስም ዲንሃባ ይባል የነበረው የበዖር ልጅ ቤላዕ ነገሠ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይ​ነ​ግሥ በኤ​ዶ​ም​ያስ ምድር የነ​ገሡ ነገ​ሥ​ታት እነ​ዚህ ናቸው። የቢ​ዖር ልጅ ባላቅ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ዲናባ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 1:43
5 Referencias Cruzadas  

በትረ መንግሥት ከይሁዳ አይጠፋም፥ የገዥም ዘንግ ከእግሮቹ መካከል፥ ገዥ የሆነው እስኪመጣ ድረስ፥ የአሕዛብ መታዘዝም ለእርሱ ይሆናል።


የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅና አራን ናቸው።


ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።