1 ዜና መዋዕል 1:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅና አራን ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ እና አራን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 የአሦር ልጆች፤ በለዓን፥ ዛዕዋን፥ ኢይዓቃን። የዴሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅ፥ አራን። Ver Capítulo |