ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ፥ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።
ዘኍል 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሙሴም ቆሬን አለው፦ እናንተ የሌዊ ልጆች፥ ስሙ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም ሙሴ ቆሬን እንዲህ አለው፤ “እናንተ ሌዋውያን ስሙ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሙሴም ቆሬን እንዲህ አለው፦ “እናንተ የሌዊ ልጆች፥ እባካችሁ ስሙ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሙሴ ከቆሬ ጋር መነጋገሩን እንዲህ ሲል ቀጠለ፦ “እናንተ ሌዋውያን አድምጡ! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሙሴም ቆሬን አለው፥ “እናንተ የሌዊ ልጆች፥ ስሙኝ፤ |
ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ፥ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።
የእስራኤል አምላክ ከእስራኤል ማኅበር የለያችሁ፥ የእግዚአብሔርንም ማደሪያ አገልግሎት ትሠሩ ዘንድ፥ እንድታገለግሉአቸውም በማኅበሩ ፊት ትቆሙ ዘንድ ወደ እርሱ ያቀረባችሁ አይበቃችሁምን?