ዘኍል 16:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ደግሞም ሙሴ ቆሬን እንዲህ አለው፤ “እናንተ ሌዋውያን ስሙ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሙሴም ቆሬን እንዲህ አለው፦ “እናንተ የሌዊ ልጆች፥ እባካችሁ ስሙ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሙሴ ከቆሬ ጋር መነጋገሩን እንዲህ ሲል ቀጠለ፦ “እናንተ ሌዋውያን አድምጡ! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሙሴም ቆሬን አለው፥ “እናንተ የሌዊ ልጆች፥ ስሙኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሙሴም ቆሬን አለው፦ እናንተ የሌዊ ልጆች፥ ስሙ፤ Ver Capítulo |