እግዚአብሔር ኀይልን ሰጥትዋችኋልና፤ ግዛታችሁም ከልዑል ዘንድ ነው፤ ምግባራችሁንም የሚመረምር እርሱ ነው፤ ምክራችሁንም ይመረምራል።
ነጻነትን የሰጣችሁ ጌታ፥ ኃይልንም ሰጥቷችኋልና፤ እርሱ ራሱ ድረጊቶቻችሁን ይመረምራል፤ ዕቅዶቻችሁንም ይከታተላል።