Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናንተ የመንግሥቱ መልእክተኞች ስትሆኑ የቀና ፍርድን እንዴት አትፈርዱም? ሕጉንስ እንዴት አልጠበቃችሁም? በእግዚአብሔርስ መንገድ እንዴት አልሄዳችሁም? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የመንግሥቱ አገልጋዮች እንደ መሆናችሁ፥ በትክክል ካላስተዳደራችሁ፥ ሕጉን ካላከበራችሁ፥ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ካልፈጸማችሁ፥ Ver Capítulo |