ስለዚህ በጻድቃን ደጃፍ እንደ ተሰበሰቡ እንደ እነዚያ ሰዎች ብርሃንን በማጣት ተቀጡ፥ ድንገት በጥልቅ ጨለማ ተግዘዋልና፥ ከእነርሱም እያንዳንዱ የቤቱን የደጃፉን መግቢያ መንገድ ይፈልግ ነበር።
የኋላኞቹ ግን እንደ እነርሱ መብት ያላቸውን ሰዎች በደመቀ ሥነ ሥርዓት ከተቀበሏቸው በኋላ፥ እጅግ አድካሚ ሥራዎችን ሰጧቸው።