Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነዚህ ግን በዓል በማድረግ የተቀበሏቸውንና ከእነርሱ የአንድ ሕግ ተካፋዮች ያደረጓቸውን ጻድቃን በጭንቅ መከራ አጸኑባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በበለጠ ደግሞ ኃጢአተኞቺ ይቀጡበታል፤ ባዕዳኑን ከጥላቻ የተነሣ በሚገባ አላስተናገዷቸውም። Ver Capítulo |