La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የተ​ቈ​ና​ጣጭ ዝን​ብና የአ​ን​በጣ ንክሻ እነ​ዚ​ህን አጥ​ፍ​ት​ዋ​ቸ​ዋ​ልና፤ ለነ​ፍ​ሳ​ቸ​ውም ድኅ​ነ​ትን አላ​ገ​ኙም፤ በእ​ን​ደ​ዚህ ያለ ምሳሌ ልት​ፈ​ር​ድ​ባ​ቸው ይገ​ባ​ቸ​ዋ​ልና።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለእነርሱ የአምበጦችና የዝንቦች ንክሻ የሚገድል ነበር፤ ሕይወታቸውንም ለማዳን ፈውስ አልተገኘም፤ በእነኚህ ፍጥረታት ሊቀጡ ይገባቸዋልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 16:9
0 Referencias Cruzadas