Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በልጆችህ ግን መርዝ ያለው የእባቦች ጥርስ በታዘዘ ጊዜ አልጐዳቸውም፥ ቸርነትህ መጥቶ አድኖአቸዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያንተ ልጆች ግን የመርዘኞች አበቦች ጥርሶች እንኳ ሊጥሏቸው አልቻሉም፤ ይህም የሆነው በምሕረትህ ረዳትነት በመዳናቸው ነው። Ver Capítulo |