Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተቈናጣጭ ዝንብና የአንበጣ ንክሻ እነዚህን አጥፍትዋቸዋልና፤ ለነፍሳቸውም ድኅነትን አላገኙም፤ በእንደዚህ ያለ ምሳሌ ልትፈርድባቸው ይገባቸዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለእነርሱ የአምበጦችና የዝንቦች ንክሻ የሚገድል ነበር፤ ሕይወታቸውንም ለማዳን ፈውስ አልተገኘም፤ በእነኚህ ፍጥረታት ሊቀጡ ይገባቸዋልና። Ver Capítulo |